ፍሊፐር ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት አዲስ ብራንድ ይፋ አደረገ
ፍሊፐር ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት አዲስ ብራንድ ይፋ አደረገፍሊፐር ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት አዲስ ብራንድ ይፋ አደረገ ህዳር 08 ቀን 2019 ዓ.ም. (አሐዱ ሬድዮ) በኢትዮጵያ ከ1998 ዓ.ም ጀምሮ በትምህርት ዘርፍ ሲሠራ የቆየው ፍሊፐር ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት ከአፍሪካ የግል ትምህርት ተቋማት ቡድን ከሆነው አድቬቴክ ጋር ያለውን ትስስር የሚያመለክት አዲስ የብራንድ መለያ አርማ ይፋ ማድረጉን ገልጿል።
ትምህርት ቤቱ ያስተዋወቀው አዲስ አርማ የተቋሙን የቀድሞ ማንነት በመጠበቅ ከአድቬቴክ የትምህርት ቤቶች ቡድን ጋር ያለውን ትስስር የሚያንጸባርቅ መሆኑን ጠቁሟል።
Read MoreSource: Ahadu Radio@Ethiopianbusinessdaily