የመንግሥት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ጋር ተወያየ

17 ноября 12:04
1 Анализ этих новостей
የኦዲት ጉድለት በሚታይባቸው ተቋማት ላይ ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ::

ህዳር 08 ቀን 2019 ዓ.ም. (አሐዱ ሬድዮ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በትናንትናው ዕለት ህዳር 7 ቀን 2019 ዓ.ም ከፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት አመራሮች ጋር የትውውቅ መድረክ ያካሄደ ሲሆን የተቋሙን የስራ እንቅስቃሴም ተዘዋውሮ ተመልክቷል።

የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ዶ/ር አብርሃም አለማየሁ በዚህ ወቅት እንደገለፁት ፣ በቀጣይ አምስት ዓመታት የሀገርና የመንግሥት ሀብት ለታለመለት ዓላማ ውሎ የህዝብ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ የኦዲት ግኝት በሚታይባቸው ተቋማት ላይ ተጠያቂነትን ለማስፈን በትኩረት ይሰራል።

Read More

Source: Ahadu Radio
@Ethiopianbusinessdaily
Источник: Ethiopian Business Daily
При загрузке возникла ошибка!